loading

0%

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰዉ የመሬት መንሸራተት አደጋ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰዉ የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ህይዎታቸውን ባጡ ወገኖቻችን ሃዘናችን ጥልቅ መሆኑን እየገለጥን  ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን፤ በዚህ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የአቅማችሁን ድጋፍ ማድረግ ለምትሹ ወገኖች በነዚህ የባንክ አካውንት ቁጥሮች የምትችሉትን በማበርከት የበኩልዎን ድጋፍ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡ እናት ባንክ ፡0211147128140001  Swift: ENATETA     አዋሽ ባንክ:  0130403566590

በዚህ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የአቅማችሁን ድጋፍ ማድረግ ለምትሹ ወገኖች በነዚህ የባንክ አካውንት ቁጥሮች የምትችሉትን በማበርከት የበኩልዎን ድጋፍ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡ እናት ባንክ ፡0211147128140001  Swift: ENATETA     አዋሽ ባንክ:  01304035665900

image
image

Write a Comment

comment

Search Here

Related post